መዝሙር ዘገብርኄር በሰ/ት/ቤት መዘምራን

መዝሙር ዘደብረ ዘይት በሰ/ት/ቤት መዘምራን

በደ/ጽዮን ቅ/ ማርያም ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት – አትላንታ

በደ/ም/ቅ/ ሚካኤል ካቴድራል ሰ/ት/ቤት – ዋሽንግተን ዲሲ

በደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ – ሰ/ት/ቤት – ሱፎልስ, ሳውዝ ዳኮታ

በደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ – ሰ/ት/ቤት – ኦክላድ ካሊፎርኒያ

መዝሙር ዘመፃጉዕ በሰ/ት/ቤት መዘምራን

በደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤ/ክ በሰ/ት/ቤት መዘምራን በደብረ ጽዮን ቅ/ ማርያም ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ ሰ/ት/ቤት የቅድስት አርሴማ ቤ/ክ በሰ/ት/ቤት መዘምራን

መዝሙር ዘምኩራብ በሰ/ት/ቤት መዘምራን

በጽ/አ/ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል – ሰ/ት/ቤት መዘምራን – ሚኒያፖሊስ, ሚኒሶታ

በደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ – ሰ/ት/ቤት መዘምራን – ሱፎልስ, ሳውዝ ዳኮታ

መዝሙር ዘቅድስት በሰ/ት/ቤት መዘምራን

በደ/ም/ቅ/ሚካኤል – በሰ/ት/ቤት መዘምራን – ሲያትል, ዋሽንግተን

በደ/ም/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ – ሰ/ት/ቤት መዘምራን – ሱፎልስ

በደ/ብ/ቅ/ሥላሴ ቤ/ክ – ሰ/ት/ቤት መዘምራን, ካንሳስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ሰላመ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንደምን ሰነበታችሁ?

የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጉባዔ ሥራ አመራር አባላት፣ የቴክሳስ እና አካባቢው የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ቀሲስ አብነት አና በማኅበረ ቅዱሳን የዳላስ ንዑስ ማእከል ሥራ አስፈጻሚ አባላት በጋራ በመሆን የካቲት 21/2011 ዓ.ም (Feb. 28/2019) የቴክሳስ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሆኑትን አባታችን ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን “እንኳን በሰላም ወደ ሀገረ ስብከትዎ መጡ!” በማለት በመኖርያ ቤታችው ተገኝተን ምክር አና ቡራኬን ተቀብለዎል። የሚጠበቅብንንም ሁሉ አገልግሎት ለመስጠት አና ለመታዘዝ ዝግጁነታችንን አሳውቀናል።

ለማስታወሻነት ከተነሱት ፎቶዎች ውስጥ በጥቂቱ።

መዝሙር ዘወረደ በሰ/ት/ቤት መዘምራን