የአብነት ትምህርት ክፍል የተማሪዎች አስተያየት መስጫ ቅጽ።

የመምህሩ ስም:-*
የትምህርቱ አይነት:- *
1. የዚህ ትምህርት ጠንካራ ጎን ምንድን ነው?*
2. የመምህሩ ጠንካራ ጎኖች ምንድን ናቸው? *
3. የመምህሩ የትምህርት አሰጣጥ ዙሪያ ቢሻሻል የሚሉት አስተያየት ካለ ቢጠቁሙን? *
4. የአብነት ትምህርቱን አሁን ካለበት ደረጃ የተሻለ ለማድረግ ከትምህርት ክፍሉ ምን ይጠበቃል ? *
5. ከትምህርት ገበታዎ ቀርተው ያውቃሉ?(አውቃለሁ/አላውቅም) መልስዎ አውቃለሁ ከሆነ የተለየ ምክንያት ካለዎት.*
6. ሁለተኛውን ዙር ትምህርት ለመማር ያለህ(ሽ) ተነሳሽነት ምን ያህል ነው? *

7. ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎች ለራስዎ በጣም ይስማማኛል የሚሉትን ቁጥር ከ 1- 5 በመምረጥ በምሳሌው መሠረት አቅልሙ።

1 = በጭራሽ2 = አንዳንድ ጊዜ3 = መካከለኛ4 = በብዛት5 = ሁልጊዜም
ምሳሌ፡- ለእያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ በአግባቡ ተዘጋጅቼ እገኛለሁ።12345
፩. ለእያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ በአግባቡ ተዘጋጅቼ እገኛለሁ ።*
1
2
3
4
5
፪. ትምህርቱ በሚሰጥበት ወቅት ከእኔ ምን እንደሚጠበቅ አውቃለሁ።*
1
2
3
4
5
፫. የሚሰጡትን የክፍል እና የቤት ሥራዎች በሚገባ ተረድቼ እሠራለሁ። *
1
2
3
4
5
፬. ክፍል ውስጥ ለመሳተፍ ጥሩ ተነሳሽነት አለኝ።*
1
2
3
4
5
፭. ክፍል ውስጥ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ጥሩ ተነሳሽነት አለኝ።*
1
2
3
4
5
፮. መምህሩ ተማሪዎችን ጥያቄ እንዲጠይቁ እና እንዲሳተፉ ያበረታታሉ።*
1
2
3
4
5
፯. መምህሩ በእያንዳንዱ ተማሪ የትምህርት አቀባበል ላይ ጥሩ መረዳት አላቸዉ።*
1
2
3
4
5
፰. መምህሩ ትምህርቱን ባግባቡ እንድረዳ እጅጉን ረድተዉኛል።*
1
2
3
4
5
8. ተጨማሪ አስተያየት ካልዎት