ቅድመ ዝግጅት
የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ካህናትም ሆነ ማኅበረ መዕመናኑ እንግዶችን ለመቀበል ምን ጊዜም የተዘጋጁ ቢሆንም ጉዞዎን ከመጀመሮ በፊት የሚከተሉትን ነጥቦች በቅደም ተከትል ቢመለከቷቸው
- የጸበል አገልግሎቱ በየቀኑ እና ዓመቱን በሙሉ ነው፡፡
- የማረፊያ ቦታ እጥረት ስላለ ከመምጣትዎ በፊት ሆቴል ለመያዝ ቅድመ ዝግጅት ያድርጉ ፡ ፡ በእሁኑ ወቅት የማረፊያ ቦታው እድሳት ላይ ስለሆነ ምንም የማረፊያ ቦታ የለንም። እባክዎን ከመምጣትዎ በፊት ሆቴል ይያዙ።
- PLEASE NOTE: CURRENTLY ALL OUR GUEST ROOMS ARE UNDERGOING MAINTENANCE; THEREFORE, WE HAVE NO ROOMS FOR ANY GUESTS TO STAY IN UNTIL FURTHER NOTICE. PLEASE MAKE SURE YOU HAVE RESERVED A HOTEL NEAR BY BEFORE YOUR ARRIVAL TO OUR CHURCH. SEE LIST BELOW FOR NEAR BY HOTELS.
- የምግብ ማብሰያም ሆነ ማስቀመጫ፡ወይም ሌሎች አገልግሎቶችን በተመለከተ (502) 749- 8200 Office ወይም 502-296-6797 Cell ይደውሉ
- ጉዞዎ በአውሮፕላን ከሆነ የዓየር ማረፊያችን መለያ (CODE) SDF ነው፡
- በቆይታዎ የሚኖሮትን የዕለት ተዕለት የጸበል አገልግሎት በተመለከተ በመኝታ ክፍሎ የሚገኘውን የቤተክርስቲያኑን መልዕክት ማንበብ እና ተግባራዊ ማድረጎን አይዘንጉ
እንኳን ደህና መጣችሁ!!! ያንበቡት Welcome Message
እባክዎን ይህን ፎርም ሞልተው ይዘው ይምጡ
የመግቢያ ፎርም Intake Form
Click on the link above and print the form, complete it and bring it with you please.
NEAR BY HOTELS FOR THE CHURCH (Our guest rooms are full currently)
Holiday Inn Express Louisville Airport Expo Center
Address: 1921 Bishop Ln, Louisville, KY 40218
Phone: (502) 456-4411
Red Roof Inn Louisville Fair And Expo
Address: 3322 Red Roof Inn Pl, Louisville, KY 40218
Phone: (502) 456-2993
Budgetel Inn & Suites (This is walking distance from the church, the above 2 are driving distance)
Address: 3304 Bardstown Rd, Louisville, KY 40218
Phone: (502) 456-2861
Wingate by Wyndham (1.2 mile away from the church)